|
የሐረር ከተማ ማዘጋጃ ቤት የ2002 በጀት አመት የመጀመሪያ ግማሽ አመት የልማት ስራዎች እንቅስቃሴ (ሪፖርት) |
|
|
|
Friday, 05 February 2010 16:26 |
1.የአረንጓዴ ስፍራ ልማት 
2.አስፋልት መንገድ አካፋይ ብሎኮች 3.የጌጠኛ ድንጋይ ስራ ፕሮጀክት
- ጀጎል ግንብ ዙሪያ ከፈላና በር ኤረር በር፣ሰንጋ በር፣ነድሪ በር፣እስከ ሸዋ በር ድረስ ያለው መንገድ
- ከፈላና በር እስከ ኤረር በር የተገነባው የ690 ሜትር የጌጠኛ ድንጋይ ንጣፍ መንገድ
- ከሰንጋበር እስከ ኤረር በር ድረስ የተገነባው የ570 ሜትር የጌጠኛ ድንጋይ ንጣፍ መንገድ
- ከእንደራሴ - እስከ ስታዲየም- ቢራ አስፋልት መንገድ የሚያገናኝ መንገድ
- ከቢራ ቀበሌ 16 እስከ ጠቅል ት/ቤት ያለው 440 ሜ መንገድ
4. የአስፋልት መንገዶች ግንባታ
- ቀላድአንባ ሙጢ አስፋልት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት
- የአራተኛ ፈዲስ መስመር የአስፋልት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት
- የአሱሚይበሪ ሸንኮር አስፋልት መንገድ ግንባታ
5. የጎርፍ መከላከያ ግንብ ስራ ፕሮጀክት
- ግንባታቸው ቀደም ሲል በግንቦት 2001 ዓ/ም የተጀመሩ
- የድጋፍ ግንብና ዲች ስራ
6. የገቢ አፈፃፀም
|