.
Thursday, 23rd February 2012
3:05:34am
Project News
በሀረር ማዘጋጃ የመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶች ማስፋፊያ ጽ/ቤት እየተከናወኑ ያሉ ቀጣይ የልማት ስራዎች ሂደት እና ዝግጅት Print E-mail
Tuesday, 02 March 2010 19:40

 በአሚር ኑር ቀበሌ መስተዳድር (በአው አብዳል መስጊድ አካባቢ) እና በአውሀኪም ቀበሌ መስተዳድር (በአራተኛ አካባቢ)ለሚሰሩት ሁለት የገበያ አዳራሾች የሀረር ማዘጋጃ የመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶች ማስፋፊያ ጽ/ቤት በሄራልድ ጋዜጣ የጨረታ ማስታወቂያ በማሳወጅ ተጫራቾችን ከጋበዘ በኋላ የካቲት 29 ቀን2002 ዓ/ም  ከጠዋቱ 3፡30የጨረታ ሰነዱ ተጫራቾች እና ታዛቢዎች በተገኙበት ተከፍቷል።

  በአሁኑ ወቅት በአውሀኪም ቀበሌ መስተዳድር አካባቢ የሚገነባው የገበያማከል(ማርኬት ሼድ)   የጨረታው አሸናፊ ኮንትራክተር ተስፋዬ ፀጋው BC ደረጃ 5 ያሸነፉበት ዋጋ ብር 2.85 ሚሊዮን ሲሆን የግንባታ ስራውን ለመጀመር ቦታውን ተረክበዋል።

 
<< Start < Prev 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 Next > End >>

Page 1 of 10
HomeNews /  Project News

 Site Visited

  82790 times

Copyright © 2012. Harar Municipality.                 Designed by Binyam TM